የፓስፖርት አገልግሎት
ሊሴ ፓሴ አገልግሎት
የቪዛ አገልግሎት
የሰነድ ማረጋገጥ አገልግሎት
የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ አገልግሎት
የውክልና አገልግሎት
ቅልለው ወደ ሀገር ቤት ሲገቡ ቀረጥና ታክስ ከፍለው እቃዎች ለማስገባት
If you are not able to read this page, please download Amharic Font click here. 
 

ቅልለው ወደ ሀገር ቤት ሲገቡ በግል መገልገያ ዕቃዎች መመሪያ ቁጥር 51/2010 መሰረት እቃዎች ለማስገባት ለሚፈልጉ አመልካቾች

አገልግሎቱ ለማግኘት የሚከተሉትን መስፈርቶች ያሟሉ

1)

አንድ አመትና ከዚያ ላይ በውጭ አገር መቆየትዎን የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ (የስራ መልቀቂያ ደብዳቤ ወይም ሌላ ማስረጃ)

2)

ኢትዮጵያዊ ከሆኑ አገልግሎቱ ያላበቃ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ወይም በትውልድ ኢትዮጵያዊ ከሆኑ አገልግሎቱ ያላበቃ የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ በሁለት ኮፒ

3)

ግሪን ካርድ ወይም በአሜሪካን አገር ኗሪ መሆንዎን የሚያሳይ ማስረጃ በሁለት ኮፒ (የአሜሪካ ዜጋ ላልሆኑ)

4)

የአገልግሎት ክፍያ $59 ለኢትዮጵያ ኤምባሲ የተፃፈ መኒ ኦርደር /Money Order/

5)

መጠየቂያ ቅጽ መሙላት (click here to download FORM)

6)

አድራሻዎ የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ Tracking Number ያለው (UPS, ወይም USPS EXPRESS MAIL ) ከነቴምብሩ አብሮ መላክ

INVESTING IN ETHIOPIA

»
Overviews
»
10 Reason Invest in Ethiopia
»
Agriculture
»
Floricultures
»
Textiles
»
Leather and Leather products
»
Mining
»
Briefing for Tour Operators

VISTING IN ETHIOPIA

»
Overviews
»
Filming in Ethiopia
»
Ethiopia Tourism
»
Tour Operators

FOR THE MEDIA

»
Ethiopia and the U.S.
»
Ambassador's Speeches
»
Ministry of Foreign Affairs
»
Ethiopia in the Media

NGO Matters Section

»
Contact Person
»
Adoption an Ethiopian Child
»
Registering an NGO (PDF)
Community | About Ethiopia | Investing in Ethiopia | Visting Ethiopia | For Media
Other Resources | Site Index | Contact Us

Embassy of Ethiopia © 2008, 3506 International Dr., NW Washington, D.C. 20008 (202) 364-1200/ (202) 364-1200 more