የፓስፖርት አገልግሎት
ሊሴ ፓሴ አገልግሎት
የቪዛ አገልግሎት
ሰነድ ማረጋገጥ አገልግሎት

»

ሰነድ ለማረጋገጥ

»

አገልግሎቱ የሚፈጅበት ጊዜ

»

የአገልግሎቱ ክፍያ መጠን
» ለአገልግሎቱ የሚያስፈልጉ ፎረሞች
ትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ አገልግሎት
የውክልና አገልግሎት
ቅልለው ወደ ሀገር ቤት ሲገቡ ቀረጥና ታክስ ከፍለው እቃዎች ለማስገባት
If you are not able to read this page, please download Amharic Font click here. 
 

የተለያዩ ሰነዶችን ማረጋገጥ አገልግሎት

እባክዎ አገልግሎቱን አዘጋጅተን እንድንስጥዎ በጥንቃቄ አንብበው አስፈለጊውን ማስረጃዎች ከነ ፎቶ ኮፒያቸው አያይዘው ያቅርቡ/ይላኩ፡፡

 • ማንኛውም ለማረጋገጥ የሚመጣው ዶኩመንት ከአሜሪካን መንግስት የመነጨ ከሆነ (ለምሳሌ - ያላገቡ መሆነዎትን የሚያረጋግጥ፣  የልደት የምስክር ወረቀት እና የመሳሰሉትን ) መጀመሪያ ካሉበት አካባቢ ወደሚገኘው ስቴት ኦፊስ በመሄድ ዶኩመንቱን ካረጋገጡ በኋላ ዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው ስቴት ዲፓርትመንት ተረጋግጦ ወደ እኛ መምጣት አለበት፡፡

 • ለማረጋገጥ የሚፈልጉት ዶኩመንት ከኢትዮጵያ የመነጨና በኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጠ ከሆነ በቀጥታ ወደኛ በመላክ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ
 • አገልግሎቱን በፓስታ ቤት በኩል ለምትጠይቁ አመልካቾች እባክዎ መላኪያዎም ሆነ መመለሻ ፖስታዎ ትራኪንግ ቁጥር ባለው የፖስታ አገልግሎት እንዲጠቀሙ እንመክራለን፡፡

የፖስታ አላላክ መመሪያ

 • በፖስታ ቤት አማካኝነት የተለያዩ ሰነዶች ለማረጋገጥ የምትጠይቁ ባለጉዳዮች መላኪያም ሆነ መመለሻ ፖስታ መጠቀም የሚኖርባችሁ Tracking Number ባለው UPS, ወይም USPS EXPRESS MAIL መሆን ይገባዋል፡፡

 • የላኩት ፖስታ ወደ ኤምባሲያችን ለመድረሱ ፖስታውን በላኩበት  የTracking Number በመጠቀም ማወቅ ስለሚችሉ እባክዎት ፖስታውን  ኤምባሲ መድረሱን ለማወቅ አይደውሉ፡፡

 • የተለያዩ ሰነዶች ለማረጋገጥ የላኩት ሰነድ ኤምባሲው ከተረከበት ከሁለት ውይም ከሶስት የስራ ቀናት በኋላ ያለበትን ደረጃ ለማወቅ በላኩት የመመለሻ ፓስታ Tracking Number በመጠቀም ያጣሩ!

 ሀ በኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተረጋግጦ ከኢትዮጵያ ለመጡ የተለያዩ ሰነዶችን ለማረጋገጥ

መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

1

መጀመሪያ ለማረጋገጥ የሚፈለገው ዶኩመንት በኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያቤት ተረጋግጦ ማቅረብ

2

የአገልግሎት ክፍያ መጠን

3

 • የታደሰ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ወይም የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ  ኮፒ በማቅረብ $58.80 ዶለር ክፍያ ሲፈፅሙ

 • የሌላ አገር ዜጋ ከሆኑ ወይም በትውልድ ኢትዮጵያዊ  መታወቂያ ካርድ ከሌለዎት ወይም አገልግሎቱ የፀና የኢትዮጵያ ፓስፖርት ከሌለዎት $94.80 ዶላር ክፍያ ይፈፅሙ

 
 • ክፍያው የሚፈፀመው ለኢትዮጵያ ኤምባሲ በተፃፈ መኒ ኦርደር /Money Order/ መሆን ይኖርበታል፡፡

4

የመጠየቂያ ቅጽ መሙላት (click here to download a form)

5

ሰነዱን በፖስታ ቤት በኩል የሚልኩ ከሆነ ፣ አድራሻዎ የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ Tracking Number ያለው (UPS, ወይም USPS EXPRESS MAIL ) ከነቴምብሩ አብሮ መላክ

ለ. ከአሜሪካን መንግስት ለተሰጡ የተለያዩ ዶክመንቶችን ለማረጋገጥ

መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች

1

ሰነዱን መጀመሪያ ባሉበት ስቴት ኦፊስ ማረጋገጥ

2

በመቀጠል ዋሽንግትን ዲሲ በሚገኘው ስቴት ዲፓርትመንት አረጋግጦ ማቅርብ

3

የአገልግሎት ክፍያ መጠን

 

 • የታደሰ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ወይም የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ ካርድ  ኮፒ በማቅረብ $58.80 ዶላር ክፍያ ሲፈፅሙ

 • የሌላ አገር ዜጋ ከሆኑ ወይም በትውልድ ኢትዮጵያዊ  መታወቂያ ካርድ ከሌለዎት ወይም አገልግሎቱ የፀና የኢትዮጵያ ፓስፖርት ከሌለዎት $94.80 ዶላር ክፍያ ይፈፅሙ

 
 • ክፍያው የሚፈፀመው ለኢትዮጵያ ኤምባሲ በተፃፈ መኒ ኦርደር /Money Order/ መሆን ይኖርበታል፡፡
4

የመጠየቂያ ቅጽ መሙላት (click here to download a form)

5

ሰነዱን በፖስታ ቤት በኩል የሚልኩ ከሆነ ፣ አድራሻዎ የተጻፈበት መመለሻ ፓስታ Tracking Number ያለው (UPS, ወይም USPS EXPRESS MAIL ) ከነቴምብሩ አብሮ መላክ

INVESTING IN ETHIOPIA

»
Overviews
»
10 Reason Invest in Ethiopia
»
Agriculture
»
Floricultures
»
Textiles
»
Leather and Leather products
»
Mining
»
Briefing for Tour Operators

VISTING IN ETHIOPIA

»
Overviews
»
Filming in Ethiopia
»
Ethiopia Tourism
»
Tour Operators

FOR THE MEDIA

»
Ethiopia and the U.S.
»
Ambassador's Speeches
»
Ministry of Foreign Affairs
»
Ethiopia in the Media

NGO Matters Section

»
Contact Person
»
Adoption an Ethiopian Child
»
Registering an NGO (PDF)
Community | About Ethiopia | Investing in Ethiopia | Visting Ethiopia | For Media
Other Resources | Site Index | Contact Us

Embassy of Ethiopia © 2008, 3506 International Dr., NW Washington, D.C. 20008 (202) 364-1200/ (202) 364-1200 more