በአሜሪካ የባፈሎና አካባቢው ነዋሪ የሆኑ ወገኖቻችን በኢትዮጵያ ኮቪድ19ን ለመከላከል በዓይነት እና በገንዘብ ለግሰዋል! (September 20, 2020)
በአሜሪካ የባፈሎና አካባቢው ነዋሪ የሆኑ ወገኖቻችን በኢትዮጵያ ኮቪድ19ን ለመከላከል በዓይነት $5,000 (face mask) እና በገንዘብ $11,845 በድምሩ $16,845 የአሜሪካን ዶላር ለግሰዋል!በዚህ ታሪካዊ ወቅት ለወገናችን የቻልነውን እናደርጋለን በሚል ተፈላልጋችሁ ለደገፋችሁ ሁሉ ምስጋና እናቀርባለን:: በተለይ ከሮችስተር አቶ ተስፋዬ ኃይሌ እና አቶ ተክሉ ኃብተማርያም፣ ከባፈሎ አቶ ተመስገን ኃይሌ እና አቶ እስክንድር ተፈራ እንዲሁም ከሳይራከስ አቶ በላይ ነጋ ተጨማሪ ኃላፊነት በመውሰድ ስላስተባበራችሁ እጅግ እናመሰግናለን::We thank Ethiopian communities in Buffalo, Rochester & Syracuse for donating $16,845.00 US dollars to fight against #COVID19Ethiopia. #Ethiopiahttps://abay.ethiopianembassy.org/
Leave a Reply
Want to join the discussion?Feel free to contribute!