ክቡር ዶ/ር ስለሺ በቀለ ከተከበሩ ኮንግረስማን Jerry L. Carl እና ኮንግረስማን Ronny Jackson ጋር ተገናኝተው
በአሜሪካ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክቡር ዶ/ር ስለሺ በቀለ ከተከበሩ ኮንግረስማን Jerry L. Carl እና ኮንግረስማን Ronny Jackson ጋር ተገናኝተው በኢትዮጵያ እና አሜሪካ ግንኙነት ዙሪያ ተወያዩ። በውይይታቸው ሁለቱ ሀገሮች ከ120 አመታት በላይ የቆየ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያላቸው መሆኑን እንዲሁም በአፍሪካ በህዝብ ብዛት ሁለተኛ የሆነችው ሀገራችን በፈጣን የኤኮኖሚ ዕድገት ላይ እንደምትገኝ እና የሁለቱ ሀገራት […]