ለመላው የሙስሊሙ ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለ1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አድሀ በዓል እንኳን አደረሳችሁ፡፡ (July 20, 2021)
ኢድ የደስታ፣ የእዝነትና የርህራሄ የመተሳሰብ፣ ያለው ለሌው በማካፈል በአብሮነት የሚያሳልፈው ማህበራዊ ግንኙነትን የሚያጠናክር እለት ነው፡፡ ለመላው የሙስሊሙ ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ለ1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አድሀ በዓል እንኳን አደረሳችሁ፡፡

የማይቀርበት ታላቅ የኢትዮጵያውያን ጉባኤ! ሁላችሁም...
Leave a Reply
Want to join the discussion?Feel free to contribute!