ጨረቃ ላይ ውሃን ለማግኘት እንዲሰራ ኃላፊነት የተሰጠው ኢትዮጵያዊ የናሳ ተመራማሪ-ዶክተር ኢንጂነር ብርሃኑ ቡልቻ
ወደ አሜሪካ ስመጣ የሚደግፈኝ አልነበረም፣ ነገር ግን ትልቅ ህልም ነበረኝ፡- ጨረቃ ላይ ውሃን ለማግኘት ላይ የሚሰራው ኢትዮጵያዊ የናሳ ተመራማሪኢትዮጵያዊው የናሳ ተመራማሪ ዶክተር ኢንጂነር ብርሃኑ ቡልቻ በጨረቃ ላይ ያለውን ውሃ የመለየት ችግር መፍትሄ ለመስጠት ከቡድን አጋሮቹ ጋር በመስራት ላይ የሚገኝ ሳይንቲስት ነው፡፡ተመራማሪው ከዚህ በፊት ጨረቃ ላይ ውሃ ለማግኘት የሚያስችል በመጠን አነስተኛ የሆነ ቁስ የኳንተም ፊዚክስ ቀመርን […]
