ለአድዋ ድል መታሰቢያ ቀን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ! (March 2, 2021)
ኤምበሲው እንኳን ለአንጸባራቂውና ዘመን ተሻጋሪው የኢትዮጵያውያን የአንድነትና የከፍታ ምልክት ለሆነው የአድዋ ድል 125ኛ ዓመት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጻል!
Ethiopian Embassy in Washington D.C wishes you a wonderful celebration of 125th Anniversary of Adwa Victory.
Adwa symbol of Ethiopian Unity
Leave a Reply
Want to join the discussion?Feel free to contribute!