በማሳቹሴትስ፣ ሜይን፣ ኒው ሜክሲኮ፣ ፍሎሪዳ፣ ዴላዌር፣ ከነቲከት እና ኒው ሐምፕሻዬር ለምትኖሩ ወገኖቻችን በሙሉ የቀረበ ታላቅ ጥሪ (January 12, 2021)

በማሳቹሴትስ፣ ሜይን፣ ኒው ሜክሲኮ፣ ፍሎሪዳ፣ ዴላዌር፣ ከነቲከት እና ኒው ሐምፕሻዬር ለምትኖሩ ወገኖቻችን በሙሉ የቀረበ ታላቅ ጥሪ (January 12, 2021)

እኤአ ጃንዎሪ 17 ቀን 2021 ከቀኑ 3፡00 PM (ET) ክቡር አምባሳደር ፍጹም አረጋ በተገኙበት “አሻራዬን አኖራለሁ“ በሚል መሪ ቃል የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ ማሰባሰብ ማስጀመሪያ ታላቅ የዙም ውይይት እንድትሳፉ በአክብሮት ጥሪያችንን እናቀርባለን!

0 replies

Leave a Reply

Want to join the discussion?
Feel free to contribute!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *