በቻልነው መጠን ያደረግናቸው ጥረቶች ተደማምረው ለወገን እየደረስን ነው:: እናመሰግናለን! (August 24, 2020)
በቻልነው መጠን ያደረግናቸው ጥረቶች ተደማምረው ለወገን እየደረስን ነው:: እናመሰግናለን! አንዳንዶች “ብዙ እያደረግን ነው፣ ጥሩ ነው” ሲሉ ሌሎች ደግሞ “ከአሜሪካ ወገናችን ብዙ ይጠበቃል፣ ገና ስላልስማ ነው” እያሉ ነው:: እርስዎስ? “Great things are done by a serious of small things brought together.” Thank you for your continued support! Please share to those that want to be part of this historic call to save lives. https://covid19.ethiopianembassy.org
Leave a Reply
Want to join the discussion?Feel free to contribute!