በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲ.ሲ. የኢትዮጵያ ኤምባሲ መደበኛ አገልግሎት በመስጠት ላይ ነው (August 11, 2021)
አንዳንድ አካላት በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲ.ሲ. የኢትዮጵያ ኤምባሲ አገልግሎት አቁሟል የሚል የተሳሳተ መረጃ እያሰራጩ እንደሆነ ሰምተናል! ነገር ግን ኤምባሲያችን መደበኛ አገልግሎት በመስጠት ላይ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን!
Some sources are spreading false information that the Ethiopian Embassy in Washington D.C. has stopped providing services. However, we humbly inform all that our embassy is providing its regular services!
Leave a Reply
Want to join the discussion?Feel free to contribute!