የሰላም ባለቤት እርሰዎ ነዎት! (February 12, 2021)

የሰላም ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የሰላም ማስከበር ሂደቱን ተከትሎ በትግራይ ክልል ላለፋት 3 ወራት የተባበሩት መንግስታት ልዩ ልዩ ድርጅቶችን ጨምሮ ከ26 በላይ አለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በጥምረት የሰብዓዊ ድጋፍና መልሶ ማቋቋም ተግባራን ለማገዝ ሰፊ እንቅስቃሴ ሲደረግ ቆይቷል።

ባለፉት 3 ወራት በተለያዩ ጊዜያት ቦታው ተገኝተው ድጋፍ ለማድረግ ላመለከቱ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች አለም አቀፍ መመዘኛውን አሟልተው ለተገኙ 75 አባላት ወደትግራይ ክልል መግባትና የሰብዓዊ ድጋፍ ሂደቱን እንዲያግዙ ፈቃድ ሰጥቷል።

የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ የኢትዮጵያ ጽህፈት ቤት (UN-OCHA) በአስቸኳይ ጊዜ ማስተባበሪያ ማዕከል (ECC) በምክትል ሰብሳቢነት የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፉንና የመልሶ ማቋቋም ሂደቱን የማስተባበር ሂደቱን ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በቅንጅት እያስተባባረ ይገኛል።

የሰላም ባለቤት እርሰዎ ነዎት!

Following the law enforcement process in the Tigray Regional State, the Ministry of Peace has been coordinating extensive humanitarian and rehabilitation activities over the past three months in collaboration with more than 26 international organizations, including United Nations agencies.

Over the past three months, 75 members of international organizations who have applied for access to the Tigray Regional State have been granted access to support the humanitarian and rehabilitation process.

In its capacity as a co-chair of the Emergency Coordination Center (ECC), the United Nations Office of Humanitarian Affairs (UN-OCHA) is coordinating the emergency humanitarian assistance and rehabilitation process in collaboration with the Ethiopian Government.

0 replies

Leave a Reply

Want to join the discussion?
Feel free to contribute!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *