የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር በሰላም መጠናቀቁን ፖሊስ አስታወቀ

ለ22ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ የተካሄደው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር በሰላም መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።


የፕሮግራሙ አዘጋጆች፣ አስተባባሪዎች እና የውድድሩ ተሳታፊዎች ከጸጥታ አካላት ጋር በቅንጅት በመሥራታቸው ውድድሩ በስኬት ማጠናቀቅ እንደተቻለ የአዲስ አበባ ፖሊስ ገልጿል።
ለዚህም ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ለተወጡ ሁሉ በፀጥታ አካላት ስም ምስጋናውን አቅርቧል።

0 replies

Leave a Reply

Want to join the discussion?
Feel free to contribute!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *