የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት ተጠናቀቀ (July 19, 2021)
የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡
የግድቡ አጠቃላይ ግንባታ 80 በመቶ መድረሱም ነው የተገለጸው፡፡
ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ እስካሁን ከህዝብ የተሰበሰበው የገንዘብ ድጋፍ ከ15 ቢሊዮን 729 ሚሊዮን ብር በላይ መድረሱን ከግድቡ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ምክር ቤት የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
Leave a Reply
Want to join the discussion?Feel free to contribute!