” የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ሳምንት የሀገሪቱን ስኬታማ የዲፕሎማሲ ጉዞ አጉልቶ የሚያሳይ ነው ” የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት አምባሳደር ብርቱካን አያኖ
(ታኀሣሥ 30 ቀን 2016ዓ.ም. አዲስ አበባ):-የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ሳምንት የሀገሪቱን ቀጣናዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ጉዞ አጉልቶ እንደሚያሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብር አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገልፀዋል ፡፡ #የኢትዮጵያ_የዲፕሎማሲ_ሳምንት አውደርዕይ ከጥር 02 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ “ከአፍሪካ መዲናነት እስከ ዓለም መድረክ” በሚል መሪ ሀሳብ በሳይንስ ሙዚየም ይከፈታል ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እንደገለጹት በኢትዮጵያ ሚሲዮኖች በኩል ዜጎችን ያማከለ የዲፕሎማሲ አገልግሎት እንዲረጋገጥ እየተሠራ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ሳምንት የሀገሪቱን ቀጣናዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ጉዞ አጎልቶ የሚያሳይ ነው፡፡
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://press.et/?p=117740
Leave a Reply
Want to join the discussion?Feel free to contribute!