Entries by Embassy Content Editor

Forum Discusses Challenges and Opportunities to attract FDI

The Institute of Foreign Affairs and Wollo University co-organized a policy consultation forum that aimed to encourage Foreign Direct Investment (FDI) and address investor concerns. Attending the forum, Deputy Prime Minister and Foreign Minister H.E. Demeke Mekonnen stated that how we treat present investors would play a significant role in attracting others. He emphasized that […]

የሰላም ስምምነት ኮሚቴ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ለመጀመሪያ ጊዜ ተገናኙ

(ኢ ፕ ድ)የፌዴራል መንግሥት እና የህወሓት የሰላም ስምምነት ኮሚቴ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ለመጀመሪያ ጊዜ በሐላላ ኬላ ተገናኝተዋል።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመጀመያ ጊዜ ከሰላም ስምምነት ትግበራ አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር ምክክር አድርገዋል። በውይይታቸው እስካሁን በሰላም ስምምነቱ አፈፃፀም ዙሪያ የተከናወኑ ተግባራት የተገመገሙ ሲሆን በቀጣይ ትኩረት በሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች ላይ አቅጣጫ ተቀምጧል ሲል ኢቢሲ ዘግቧል።የሰላም ስምምነት ኮሚቴ […]

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ወቅታዊ ሁኔታ…

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚኖሩ የእምነቱ ተከታዮች ዛሬ በኤምባሲያችን ተገኝተው ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል። ክቡር አምባሳደር ስለሺ በቀለም የሰልፉ አስተባባሪዎችንና የእምነቱ ተወካይ አባቶችን አነጋግረዋል። በተወካዮቹ በኩል የቀረቡ ጥያቄዎችን ተቀብለው ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላት እንደሚያደርሱም ቃል ገብተዋል።

Together with the Council of Ministers,……

Together with the Council of Ministers, we are evaluating performance of the past six months in the picturesque location of Halala Kella – part of the ‘Dine for Ethiopia’ promise to catalyze our tourism sector.While we continue to be confronted with many challenges, our economy perseveres resiliently and entails we all work collaboratively across all […]

DPM and FM Demeke Mekonnen: History Will Always Remember Positive Roles of Ethiopian Diaspora

The Government of Ethiopia recognized 52 Ethiopian diaspora associations from 25 countries that actively support their homeland in times of need.According to H.E. President Sahle-Work Zewde, the recognition is for all Ethiopians in the diaspora who stood by Ethiopia and the people.The president went on to say that the Government has established a welcoming climate […]

H.E Ambassador Seleshi Bekele (PhD) held a courtesy meeting with the Ambassador of the Republic of South Sudan H.E. Mr. Philip Jada Natana

H.E. Seleshi Bekele (Ph.D) Ambassador Extraordinary and Plenipotentiary of the Federal Democratic Republic of Ethiopia to the USA held talks in his office with his South Sudanese counterpart H.E. Ambassador Philip Jada Natana, on January 24, 2023.H.E. Ambassador Seleshi briefed the Ambassador on the current situation in Ethiopia, particularly focusing on the signed peace agreement […]

የጥምቀት በዓል በዋሽንግተን ዲሲ በትናንትናው እለት በድምቀት ተከብሯል።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው ሐገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ፋኑኤል ለምዕመኑ ቡራኬ ሰጥተዋል።ብጽእነታቸው ባስተላለፉት መልዕክትም በአገራችን እያታየ ያለው የሰላም አየር ተጠናክሮ እንዲቀጥል፣ ልዩነትን በውይይት የመፍታት ጅምር ብቸኛ አማራጭ ሊሆን እንደሚገባ እና ለዚህ ስኬትም ሁሉም የበኩሉን አስተዋጽኦ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል። ጥምቀት ከእምንቱ ታላቅነት ባሻገር የአገራችን የአንድነት እና የህብረት ምሳሌ መሆኑንና በዚህ […]