”በአፍሪካ አህጉር የተቀናጀ የመሰረተ ልማት ትስስር በመፍጠር የወጣቶችን ተጠቃሚነት ማጎልበት ይገባል ።”የቀድሞ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፕሬዝዳንት ክቡር ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ
(ጥቅምት 22 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ): እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ ወጣቶች ጉባኤ የቀደሞ መሪዎች በፓን አፍሪካኒዝም ዙሪያ ለወጣቶቹ ያላቸውን ልምድ አካፍለዋል ።በመድረኩ የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ክቡር ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የአፍሪካ ህብረት 2063 ፍኖተ ካርታ ለወጣቶች ትኩረት ይሰጣል፥ ፓን አፍሪካኒዝም እሳቤ እና አስተሳሰብ እንዲያድግ እና በአህጉሩ እንዲጠናከር በርካታ ስራዎች መስራት እንደሚገባ ገልፀዋል። ቀጠናዊ የኢኮኖሚ ውህደት እንዲኖር […]
