98ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች (June 22, 2021)
ሰኔ 15 ቀን 2013 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ ፣ 98ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች (June 22, 2021) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 98ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለማቋቋም በተዘጋጀው ረቂቅ ደንብ ላይ ሲሆን የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም፣ ዲሞክራሲና ልማት […]
