For all visa applicants (June 21, 2021)
The Ethiopian Embassy to the U.S. has learned that the Ethiopian Immigration Agency has temporarily suspended E-Visa and Visa on Arrival services to passengers traveling from the U.S. to Ethiopia with the exception of Ethiopian Origin ID (Yellow card) holders.
Accordingly, the Embassy respectfully reminds passengers to obtain visa from the Embassy in Washington D.C. or Ethiopian Consulate offices in LA, MN or NY, in person or by mail.
ቪዛ አመልካቾች በሙሉ
ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ለምትጓዙ በኢትዮጵያ ኢሚግሬሽን መ/ቤት በኩል የመዳረሻ ቪዛ ‘Visa on Arrival’ ወይም የኤሌክትሮኒክ ቪዛ አገልግሎት ለጊዜው የማይሰጥ መሆኑን ስለተገነዘብን፣ የትውልድ ኢትዮጵያዊ መታወቂያ (ቢጫ ካርድ) ካላቸው ተጓዦች በስተቀር ሌሎች ተጓዦች በዋሽንግተን ዲ.ሲ. የኢትዮጵያ ኤምባሲ፣ በኒው ዮርክ፣ በሎስ አንጀለስ ወይም በሜንሶታ ሚሲዮኖች በኩል በአካል በመቅረብ ወይም በፖስታ በመላክ የሚሰጠው አገልግሎት የቀጠለ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።
የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዋሽንግተን ዲሲ
Leave a Reply
Want to join the discussion?Feel free to contribute!