አምባሳደር ፍጹም አረጋ ከተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች ለተውጣጡ ኢትዮጵያውያን እና ትውልድ ኢትዮጵያውያን በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጡ። (July 1, 2021)
አምባሳደር ፍጹም አረጋ 592 ለሚሆኑ ከተለያዩ የአሜሪካ ግዛቶች ለተውጣጡ ኢትዮጵያውያን እና ትውልድ ኢትዮጵያውያን መንግስት በትግራይ ክልል የወሰደውን የተናጥል የተኩስ አቁም ውሳኔ እና ተያያዥ አገራዊ ጉዳዮችን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል። መንግስት ከዚህ ውሳኔ የደረሰው የህግ ማስከበር ዘመቻው ግብ በመሳካቱ እንደሆነና አሸባሪው የህወኃት ቡድን ለአገር ደህንነት አደጋ በማይሆንበት ደረጃ ላይ በመድረሱ መሆኑን፣ የትግራይ ገበሬም የክረምቱን ዝናብ ተጠቅሞ ሊያጋጥም […]
