የማይቀርበት ታላቅ የበይነ መረብ (ዙም) ጉባኤ ጥሪ! የታላቁ አድዋ ድል 125ኛ ዓመት የድል በዓል መታሰቢያ (March 4, 2021)
በዋሽንግተን የኢትዮጵያ ኤምባሲ 125ኛው የአድዋ ድል በዓል መታሰቢያ በመጪው ቅዳሜ ማርች 6/2021 ከቀኑ 12:00 PM (EST) ጀምሮ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ አርቲስቶች፣ የኮሚኒቲ ተወካዮች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና መላው አሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በተገኙበት ለማክበር ዝግጅቱን አጠናቋል። የእለቱ የክብር እንግዶችክቡር አቶ ደመቀ መኮነን – የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርክብርት ዶ/ር ሂሩት ካሳው – የኢፌዲሪ የባህልና […]
