አቶ ደመቀ መኮንን የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ ለዓለም ለማሳወቅ በዋሽንግተን ዲሲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላካሄዱት ሰልፍ ምስጋናቸውን አቀረቡ (March 11, 2021)
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሀገር ቤት ያለውን ትክክለኛ እና ወቅታዊ ገፅታ አስመልክቶ ላካሄዱት ሰልፍ ምስጋናቸውን አቀረቡ፡፡ አቶ ደመቀ ለሰፊው ዓለም እውነታውን ያስተጋባችሁበት ታሪካዊ ሰልፍ በእጅጉ የሚደነቅ ነው ሲሉ ነው በፌስቡክ ገጻቸው የገለጹት፡፡ ሰልፈኞቹን ለፈፀማችሁት አኩሪ ተግባር ከልብ እናመሰግናለን፤ ደግሞም ኮርተንባችኋል ብለዋል፡፡ በተመሳሳይ በሌሎች ክፍለ ዓለማት በኢትዮጵያ ምድር […]
