Your contribution has made a difference. We are saving lives in our campaign against #Covid19. The first $200,000 US dollars is
ፈተናዎችን ተባብረን ከመመከት ውጭ አማራጭ የለንም! መረዳዳት እጅግ አስፈላጊ የሆነበት ደረጃ ላይ እንደምንገኝ ተገንዝበን ተባብረን ይህንን ፈታኝ ወቅት እናልፋለን! እናመሰግናለን!
The board of directors of the African Development Fund (ADF) has approved 165.1 million dollars in grant funding to support
ችግር ብልሃትን ይፈጥራል እንዲሉ ይህንን አስቸጋሪ ወቅት በብልሃት እና በትብብር እንሻገራለን! ለልግስናችሁ እጅግ እናመሰግናለን። A problem is a chance to
አንድን ነገር ለማድረግ ሲወስኑ ካደረጉት በኃላ ደስታን የሚሰጥዎ ስለመሆኑ አስቀድመው ያረጋግጡ። ከራስዎም አልፈው ለወገኖ መዳን ምክኒያት እየሆኑ ስለሆነ እናመሰግናለን። Whatever
እያዳንዳችን ቢያንስ ሌላ አንድ ሰው መርዳት ወይም መጉዳት እንችላለን። እናንተ ብዙዎችን ለመርዳት ስለወሰናችሁ እናመሰግናለን። Each of us have the power
In a telephone conversation he held with his Ethiopian Counterpart, Gedu Andargachew, Chinese Minister of Foreign Affaris Wang Yi said
የሚቻልዎን እያደረጉ ስለሆነ እናመሰግናለን። በሽታው እንደጠፋ የሚያስመስል የጥንቃቄ ጉድለት ስለሚታይ ስርጭቱና ሞት እየጨመረ ነው:: ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ እና በመረዳዳት እራሳችንና
The Extraordinary Meeting of the Bureau of the African Union Assembly was held virtually yesterday on June26, 2020 on the
የኮረና ቫይረስ ተጽዕኖን ለመቋቋምም ሆነ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ለምታደርጉት አጋርነት እጅግ እናመሰግናለን። ተባብረን ህዝባችንን እናሻግራለን። Thank you for your generosity
Prime Minister Dr. Abiy Ahmed held phone conversations with President of France Emmanuel Macron on development issues. Prime Minister Abiy
ለወገን እየደረሱ ስለሆነ እናመሰግናለን! በየስቴቱ በነበሩን በርካታ የቪዲዮ ኮንፈረንሶች:- - ናፍቆትዎን- ፍቅርዎንና- ደግነትዎን በሚመጥን ደረጃ ለመቀጠል ቃል ስለገባችሁ እንደምታኮሩን እንተማመናለን::