በኢትዮጵያ በኮቪድ19 የተያዘው 20,936 በመድረሱ ለአንድ ወር የሚቆይ ሀገር አቀፍ የምርመራ ዘመቻ ተጀምሯል። (August 7, 2020)
በኢትዮጵያ በኮቪድ19 የተያዘው 20,936 በመድረሱ ለአንድ ወር የሚቆይ ሀገር አቀፍ የምርመራ ዘመቻ ተጀምሯል። ይበልጥ ከመባባሱ በፊት ድጋፍ እያደረጋችሁ ለምትገኙ ሁሉ እናመሰግናለን::
ከ 1,200 ለጋሾች ወደ ግማሽ ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ተቃርበናል:: ላልሰሙ እንዲያደርሱልን ጥሪ እናቀርባለን!
There has been a sharp increase in the number of positive #COVID19 cases in #Ethiopia, 20,936. A one-month nation wide mass testing was launched & your continued support is highly appreciated.
Please click here to donate:
Leave a Reply
Want to join the discussion?Feel free to contribute!