በኢትዮጵያ የኮቪድ19 ስርጭትን ለመግታት በአሜሪካን ከሚገኙ ወገኖቻችን ድጋፉ ተጠናክሮ ቀጥሏል። (August 8, 2020)

በኢትዮጵያ የኮቪድ19 ስርጭትን ለመግታት በአሜሪካን ከሚገኙ ወገኖቻችን ድጋፉ ተጠናክሮ ቀጥሏል:: Oregon & SW WA የሚገኙ ወገኖች $20,365.86 የአሜሪካን ዶላር በማሰባሰብ ወደ ኤምባሲያችን የባንክ ሂሳብ አስገብተዋል።

ስራውን ላስተባበሩት ለሎስ አንጀለስ ቆንሱላ ጽ/ቤታችን፣ ለታስክ ፎርሱ ሰብሳቢ ለዶ/ር ወንድወሰን ተፈራ፣ ለአመራር አባላቱና ለመላው ለጋሾች እጅግ እናመሰግናለን:: ተባብረን እንዘልቃለን!

Special thanks & appreciation to Oregon & SW WA Task Force on COVID19 & the champions led by Dr. Wondwesen Tefera for the $20,356.86 sustaining contribution to fight #COVID19 in #Ethiopia. Together we can do so much!

0 replies

Leave a Reply

Want to join the discussion?
Feel free to contribute!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *