በኢትዮጵያ የ COVID19 ስርጭት በየዕለቱ እየጨመረ ባለበት በአሁኑ ወቅት ቫይረሱን ለማቆም የሚተጉ የጤና ባለሙያዎችን ጥረት እየደገፋችሁ ለምትገኙ ሁሉ ታላቅ ምስጋና እናቀርባለን። (August 14, 2020)

በኢትዮጵያ የ #COVID19 ስርጭት በየዕለቱ እየጨመረ ባለበት በአሁኑ ወቅት ቫይረሱን ለማቆም የሚተጉ የጤና ባለሙያዎችን ጥረት እየደገፋችሁ ለምትገኙ ሁሉ ታላቅ ምስጋና እናቀርባለን::

በአሜሪካን አገር የዳያስፖራ ቁጥር ከ1,320 እንደሚበልጥ ስለምናውቅ ለመደገፍ ለሚፈልጉ አሰሙልን:: ተባብረን ቫይረሱን አሸንፈን በህይወት እኖራለን!

Thank you all for your help & partnering with our health workers/responders in the frontlines battling #COVID19Ethiopia that is spreading rapidly.

We know our diaspora # is > 1,320.‬ Please share the information & encourage others to help in the fight against the virus in #Ethiopia.

click here to donate:

covid19.ethiopianembassy.org



0 replies

Leave a Reply

Want to join the discussion?
Feel free to contribute!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *