የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ የመጀመርያውን ዙር የፕሮጀክት ፕሮፖዛሎች ጥሪ ይፋ አደረገ! ሀምሌ 18 ቀን 2011 ዓ.ም አዲስ አበባ
ትረስት ፈንዱ በተቋቋመ በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ ካሰባሰበዉ ውስጥ ከ 116 ሚሊየን ብር በላይ አንገብጋቢ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን በዘላቂነት ለሚፈቱ ፕሮጀክቶች ፈሰስ ያደርጋል የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ ‘በቀን አንድ ብር ለወገን ክብር’ በሚል መርህ በ 77 ሀገራት የሚገኙ ከ24,000 በላይ ሀገር ወዳድ የዳያስፖራዉ ማህበረሰብ አባላት ካዋጡት ውስጥ 4,000,000 የአሜሪካ ዶላር (ከ 116,000,000 ብር በላይ) […]
