የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች፣ የሚሲዮን መሪዎች እና የተጠሪ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች ሥልጠና በዛሬው ዕለትም ቀጥሎ ውሏል
(ታኅሣሥስ 25 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ): ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች ፣ ተጠሪ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች፣ የሚሲዮን መሪዎች እና ምክትል የሚሲዮን መሪዎች እየተሰጠ ያለው ሥልጠና በዛሬው ዕለትም ቀጥሎ ውሏል።በሱሉልታ የአፍሪካ አመራር ልህቀት ማዕከል እየተሰጠ በሚገኘው ሥልጠና በዓባይ ውኃ እና ቀይ ባሕር ጂኦ ፖለቲካ እንዲሁም በአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ እና የመፍትሔ አቅጣጫዎች ዙሪያ ገለፃ ተደርጓል። […]