የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአሜሪካና ካናዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት አደረገ
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአሜሪካና ካናዳ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር በሀገራዊ ምክክሩ ሂደት በሚኖራቸው ተሳትፎና በሚጠበቅባቸው ድጋፍ ላይ ውይይት አደረገ።የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕ/ር መስፈን አርአያ በወቅቱ ባስተላለፉት መልዕክት ባልተግባባንባቸው ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተመካክሮ መግባባት ለሀገራችን አስፈላጊ መሆኑን ጠቁመው፣ በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውን ለዚህ የበኩላቸውን ገንቢ አስተዋጽኦ ማድረግ እንደሚገባቸው ገልፀዋል፡፡ ስለ ሀገራዊ ምክክር […]
