የህወሃት አሸባሪ ቡድን ስርአት የሚይዝ ከሆነ መንግስት በየትኛውም አማራጭ ለትግራይ ህዝብ ሰብአዊ ድጋፍ ማቅረብ እንደሚችል ገለጸ (August 5, 2021)
ለጉብኝት አዲስ አበባ የገቡት የአሜሪካ መንግሥት የተራድኦ ድርጅት ኃላፊ ሳማንታ ፓዎር ከኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ውይይት አድርገዋል። በውይይቱም ወቅት በትግራይ ክልል በተፈጠረው ሁኔታና የህወሃት አሸባሪ ቡድን እየፈጠረ ባለው ችግር ዙሪያ ለሃላፊዋ ሰፊ ገለፃና ማብራሪያ እንደተደረገላቸው የሰላም ሚኒስትሯ ሙፈሪያት ካሚል ገልጸዋል። የአሜሪካ መንግሥት የተራድኦ ድርጅት ኃላፊ ሳማንታ ፓዎር ወደ ኢትዮጵያ መምጣታቸው የህወሃት አሸባሪ ቡድን […]
