በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ጋር ውይይት ተካሄደ፣ (May 18, 2021)
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ም/ቤት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ከፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ጋር በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል። የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ም/ቤት ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አረጋዊ በርሄ እንዲሁም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፐብሊክ ዲፕሎማሲና ቃል-አቀባይ ዳይሬክቶሬት ጄነራል አምባሳደር ዲና […]
