በአሜሪካ የባፈሎና አካባቢው ነዋሪ የሆኑ ወገኖቻችን በኢትዮጵያ ኮቪድ19ን ለመከላከል በዓይነት እና በገንዘብ ለግሰዋል! (September 20, 2020)
በአሜሪካ የባፈሎና አካባቢው ነዋሪ የሆኑ ወገኖቻችን በኢትዮጵያ ኮቪድ19ን ለመከላከል በዓይነት $5,000 (face mask) እና በገንዘብ $11,845 በድምሩ $16,845 የአሜሪካን ዶላር ለግሰዋል!በዚህ ታሪካዊ ወቅት ለወገናችን የቻልነውን እናደርጋለን በሚል ተፈላልጋችሁ ለደገፋችሁ ሁሉ ምስጋና እናቀርባለን:: በተለይ ከሮችስተር አቶ ተስፋዬ ኃይሌ እና አቶ ተክሉ ኃብተማርያም፣ ከባፈሎ አቶ ተመስገን ኃይሌ እና አቶ እስክንድር ተፈራ እንዲሁም ከሳይራከስ አቶ በላይ ነጋ ተጨማሪ […]
