በኢትዮጵያ የ COVID19 ስርጭት በየዕለቱ እየጨመረ ባለበት በአሁኑ ወቅት ቫይረሱን ለማቆም የሚተጉ የጤና ባለሙያዎችን ጥረት እየደገፋችሁ ለምትገኙ ሁሉ ታላቅ ምስጋና እናቀርባለን። (August 14, 2020)
በኢትዮጵያ የ #COVID19 ስርጭት በየዕለቱ እየጨመረ ባለበት በአሁኑ ወቅት ቫይረሱን ለማቆም የሚተጉ የጤና ባለሙያዎችን ጥረት እየደገፋችሁ ለምትገኙ ሁሉ ታላቅ ምስጋና እናቀርባለን:: በአሜሪካን አገር የዳያስፖራ ቁጥር ከ1,320 እንደሚበልጥ ስለምናውቅ ለመደገፍ ለሚፈልጉ አሰሙልን:: ተባብረን ቫይረሱን አሸንፈን በህይወት እኖራለን! Thank you all for your help & partnering with our health workers/responders in the frontlines battling #COVID19Ethiopia that is spreading rapidly. We know […]
