በኢትዮጵያ የ COVID19 ስርጭት በየዕለቱ እየጨመረ ባለበት በአሁኑ ወቅት ቫይረሱን ለማቆም የሚተጉ የጤና ባለሙያዎችን ጥረት እየደገፋችሁ ለምትገኙ ሁሉ ታላቅ ምስጋና እናቀርባለን። (August 14, 2020)
በኢትዮጵያ የ #COVID19 ስርጭት በየዕለቱ እየጨመረ ባለበት በአሁኑ ወቅት ቫይረሱን ለማቆም የሚተጉ የጤና ባለሙያዎችን ጥረት እየደገፋችሁ ለምትገኙ ሁሉ ታላቅ ምስጋና እናቀርባለን::
በአሜሪካን አገር የዳያስፖራ ቁጥር ከ1,320 እንደሚበልጥ ስለምናውቅ ለመደገፍ ለሚፈልጉ አሰሙልን:: ተባብረን ቫይረሱን አሸንፈን በህይወት እኖራለን!
Thank you all for your help & partnering with our health workers/responders in the frontlines battling #COVID19Ethiopia that is spreading rapidly.
We know our diaspora # is > 1,320. Please share the information & encourage others to help in the fight against the virus in #Ethiopia.
click here to donate:




Leave a Reply
Want to join the discussion?Feel free to contribute!