ምክትል ጠ/ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን ከአልጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተነጋገሩ
(ህዳር 13 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ): ምክትል ጠ/ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን ከአልጄሪያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር ራምታን ላማምራን ጋር ዛሬ ተነጋግረዋል።ኒጀር ርዕሰ መዲና ኒያሚ ውስጥ ነገ በሚጀምረው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ልዩ ስብሰባ ላይ ለመገኘት ኒያሚ የሚገኙት ምክትል ጠ/ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ በወቅታዊ የአገራችን ሁኔታና በደቡብ አፍሪካ የተፈረመው […]