አምባሳደር ብናልፍ አንዱአለም በአሜሪካ ሴኔት የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ የአፍሪካ ንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢ ከሆኑት ሴናተር ቴድ ክሩዝ ጋር ተገናኝተው ተነጋገሩ
አምባሳደር ብናልፍ አንዱአለም በአሜሪካ ሴኔት የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ የአፍሪካ ንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢ ከሆኑት ሴናተር ቴድ ክሩዝ ጋር ተገናኝተው ተነጋገሩ። ክቡር አምባሳደሩ ከሴናተሩ ጋር ሲገናኙ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ሲሆን በዚህ ውይይታቸውም በአፍሪካ ንኡስ ኮሚቴ ሥራ እንዲሁም ንኡስ ኮሚቴው አሜሪካ ከአፍሪካ ጋር ያላትን ግንኙነት ከማሳደግ አንጻር ባለው ሚና ላይ ተወያይተዋል። ሁለቱም ወገኖች በዩናይትድ ስቴትስ እና በኢትዮጵያ መካከል […]
