Entries by Embassy Content Editor

TPLF Kills 22, Kidnaps 20 Civilian Leaders Of Tigray Interim Administration: Fact Check (May 26, 2021)

State of Emergency Fact Checked has issued statement on targeted assassinations of Tigray Provisional Administration civilian leaders by TPLF within the region. According to the statement, the terrorist TPLF has killed 22, kidnapped 20 and wounded 4 civilian leaders and staff of the Tigray Provisional Administration. A total of 46 civilian provisional administration staffers have […]

The Spokesperson Of The Ministry Of Foreign Affairs Of Ethiopia, Weekly Press Briefing Summary (May 25, 2021)

Spokesperson of The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia, H.E. Ambassador Dina Mufti, gave the Ministry’s biweekly press briefing today (25 May 2021) to the media. In his presentation, the Ambassador focused on political diplomacy, Statements issued protesting decisions to infringe upon Ethiopia’s sovereignty,Press Freedomand diplomatic activities related to citizens and the economy. The Ministry […]

በሰሜን ካሮላይና የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልድ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ከ41 ሺህ ዶላር በላይ ድጋፍ አደረጉ (May 25, 2021)

በሰሜን ካሮላይና የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልድ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ከ41 ሺህ ዶላር በላይ ድጋፍ አደረጉ።   ድጋፉን የሰሜን ካሮላይና የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ድጋፍ አሰባሳቢ ግብረ ኃይል ተወካዮች በኤምባሲው ተገኝተው ዛሬ ግንቦት 16 ቀን 2013 ዓ.ም አስረክበዋል። ክቡር አምባሳደር ፍጹም አረጋ በርክክቡ ወቅት ለአስተባባሪዎቹ እና ድጋፍ ላደረጉ ለጋስ ወገኖች ሁሉ ከፍተኛ ምስጋና አቅርበዋል። በቀጣይም ግድቡ […]

ኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይዋን የምታስተዳድርበት መንገድ ከውጭ ሊነገራት አይገባም፦ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር (May 25, 2021)

ኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይዋን የምታስተዳድርበት መንገድ ከውጭ ሊነገራት እንደማይገባ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሜሪካ በአገሪቱ አመራሮች ላይ የጉዞ እገዳ ለመጣል መወሰኗን ተከትሎ ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት አገራዊ መግባባት እንዲፈጠር ከሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ሲሰራ የቆየው ከውጭ ስለተገፋ ሳይሆን በአገር ውስጥ ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር ለማድረግ ትክክለኛ መንገድ ሆኖ ስላገኘው መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡ መንግስት በኢትዮጵያ ፓርላማ […]

Press Statement: On the U.S. Decision to Impose Visa Restrictions on Ethiopian Officials (May 24, 2021)

The Government of the Federal Democratic Republic of Ethiopia finds it unfortunate to learn about the decision by the United States to continue exerting undue pressure on Ethiopia by imposing visa restrictions on Ethiopian officials. This is in addition to its previous decisions to restrict economic and security assistance to Ethiopia. In this regard, the […]

Press Statement: On the alleged use of “chemical weapons” in Tigray (May 23, 2021)

The Ministry of Foreign Affairs of the Federal Democratic Republic of Ethiopia noted the report published today on the Telegraph by Mr. Will Brown, the Africa correspondent of the magazine based in Nairobi, about the alleged use of “chemical weapons” in the Tigray region. He said, “…civilians in northern Ethiopia have suffered horrific burns consistent […]

በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልድ-ኢትዮጵያዉያን ጋር በአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል ( May 22, 2021)

በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልድ-ኢትዮጵያዉያን ጋር በአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ከ600 በላይ ተሳታፊዎች በተገኙበት ዛሬ ግንቦት 14 ቀን 2013 ዓ.ም ውይይት ተካሂዷል። ክቡር አምባሳደር ፍጹም አረጋ በውይይቱ ባስተላለፉት መልዕክት በአሜሪካ የሚኖሩ የዳያስፖራ ወገኖች ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ አሜሪካን ጨምሮ የተለያዩ አገራት እና ተቋማት በኢትዮጵያ ላይ እየወሰዱት ያለውን ያልተገባ ተጽእኖ ለመቋቋም […]

A RESPONSE TO US SENATE RESOLUTION S. RES 97 ON MAY 19/21. (MAY 22, 2021)

Senate Resolution 97 and the Long-standing Cooperative Relationship Between Ethiopia and the United States WASHINGTON, D.C. – The Ethiopian Embassy expressed its disappointment over passage of S. Res. 97 by the U.S. Senate on May 19, 2021 and stressed the critical importance of strengthening the bilateral security collaboration to combat terrorism in the Horn of […]