በ1947 ዓም ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰራው ባለ ጥቁርና ነጭ ፊልም በዲጂታላይዝድ መልኩ በኤምባሲው ለእይታ በቃ
በ1947 ዓ.ም ተሰርቶ ለእይታ የበቃው እና በአገራችን የመጀመሪያው ባለ ጥቁርና ነጭ ፊልም የሆነው “ሂሩት አባቷ ማነው” የአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሂሩት ካሳው በተገኙበት በዋሺንግተን ዲሲ ኤምባሲ ለእይታ ቀርቧል።ፊልሙ ከ57 ዓመት በኋላ በዲጂታላይዝድ መልኩ ተሰርቶ ለህዝብ ለዕይታ መብቃቱ መንግስት የኪነ-ጥበብ ስራዎችን ለማሰደግ የሰጠውን ትኩረት አንዱ ማሳያ ነው። ቀደምት የኪነ-ጥበብ ስራዎችን ዘመኑ የደረሰበትን […]
