ጥቅምት 5 ቀን 2016 ዓ.ም. 16ኛው የአገራችን የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው የኢ.ፌ.ዲሪ. ኤምባሲ ተከበረ
16ኛው የአገራችን የሰንደቅ ዓላማ ቀን “የሰንደቅ አላማችን ከፍታ ለህብረ-ብሔራዊ አንድነታችንና ለሉዓላዊነታችን ዋስትና” በሚል መሪ ቃል የሚሲዮኑ መሪ ክቡር አምባሳደር ስለሺ በቀለ(ዶ/ር) እና ሁሉም የሚሲዮኑ ሰራተኞች በተገኙበት ጥቅምት 5 ቀን 2016 ዓ.ም. ተከብሯል። ክቡር አምባሳደር ስለሺ በቀለ በእለቱ ባስተላለፉት መልእክት ሰንደቅ አላማችን የአትዮጵያ ህዝቦች እኩልነት፣ አንድነት፣ ማንነትና ሕብረ-ብሄራዊነት መገለጫ እንዲሁም የሉዓላዊነታችን መሰረት መሆኑን ገልጸው ታሪክ ሠርተው […]