ለወገን እየደረሱ ስለሆነ እናመሰግናለን! (June 26, 2020)
ለወገን እየደረሱ ስለሆነ እናመሰግናለን! በየስቴቱ በነበሩን በርካታ የቪዲዮ ኮንፈረንሶች:- – ናፍቆትዎን– ፍቅርዎንና– ደግነትዎን በሚመጥን ደረጃ ለመቀጠል ቃል ስለገባችሁ እንደምታኮሩን እንተማመናለን:: Thank you for you donations. Let us continue to raise more funds that much your love and kindness. Let us Stop the spread of #covid19 in #Ethiopia
