በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልድ-ኢትዮጵያዉያን ጋር በአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል ( May 22, 2021)
በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልድ-ኢትዮጵያዉያን ጋር በአገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ከ600 በላይ ተሳታፊዎች በተገኙበት ዛሬ ግንቦት 14 ቀን 2013 ዓ.ም ውይይት ተካሂዷል። ክቡር አምባሳደር ፍጹም አረጋ በውይይቱ ባስተላለፉት መልዕክት በአሜሪካ የሚኖሩ የዳያስፖራ ወገኖች ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ አሜሪካን ጨምሮ የተለያዩ አገራት እና ተቋማት በኢትዮጵያ ላይ እየወሰዱት ያለውን ያልተገባ ተጽእኖ ለመቋቋም […]
