” የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ሳምንት የሀገሪቱን ስኬታማ የዲፕሎማሲ ጉዞ አጉልቶ የሚያሳይ ነው ” የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት አምባሳደር ብርቱካን አያኖ
(ታኀሣሥ 30 ቀን 2016ዓ.ም. አዲስ አበባ):-የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ሳምንት የሀገሪቱን ቀጣናዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ጉዞ አጉልቶ እንደሚያሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብር አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገልፀዋል ፡፡ #የኢትዮጵያ_የዲፕሎማሲ_ሳምንት አውደርዕይ ከጥር 02 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ “ከአፍሪካ መዲናነት እስከ ዓለም መድረክ” በሚል መሪ ሀሳብ በሳይንስ ሙዚየም ይከፈታል ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት አምባሳደር ብርቱካን […]