በኢትዮጵያ የኮቪድ19 ስርጭትን ለመግታት በአሜሪካን ከሚገኙ ወገኖቻችን ድጋፉ ተጠናክሮ ቀጥሏል። (August 8, 2020)
በኢትዮጵያ የኮቪድ19 ስርጭትን ለመግታት በአሜሪካን ከሚገኙ ወገኖቻችን ድጋፉ ተጠናክሮ ቀጥሏል:: Oregon & SW WA የሚገኙ ወገኖች $20,365.86 የአሜሪካን ዶላር በማሰባሰብ ወደ ኤምባሲያችን የባንክ ሂሳብ አስገብተዋል። ስራውን ላስተባበሩት ለሎስ አንጀለስ ቆንሱላ ጽ/ቤታችን፣ ለታስክ ፎርሱ ሰብሳቢ ለዶ/ር ወንድወሰን ተፈራ፣ ለአመራር አባላቱና ለመላው ለጋሾች እጅግ እናመሰግናለን:: ተባብረን እንዘልቃለን! Special thanks & appreciation to Oregon & SW WA Task […]