በመላው ዓለም ከሚገኙ የዳያስፖራ ወጣት ተወካዮች ጋር በሃገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ (June 14, 2021)
በኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲና በኢፌዴሪ ሚሲዮኖች አስተባባሪነት በመላው ዓለም ከሚገኙ የዳያስፖራ ወጣት ተወካዮች ጋር በሃገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የመከረና በአይነቱ የመጀመሪያው የሆነ የበይነ መረብ ውይይት ተካሄደ። በውይይት መድረኩ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የኢፌዴሪ ም/ጠ/ሚ እና የወ/ጉ/ሚ ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን ባስተላለፉት መልዕክት ኢትዮጵያ ሁሉን አሳታፊ በሆነ ለውጥ ውስጥ እንደምትገኝ ገልጸው፣ ይኽው የለውጥ ሂደት በስኬት እንዲጠናቀቅ ወጣቶችን […]
