በሰሜን አሜሪካ ለሚገኙ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ዲፕሎማቶች ስልጠናዊ ምክክር የበይነ-መረብ ስልጠና ተካሂደ፣ (May 14, 2021)
በሰሜን አሜሪካ ለሚገኙ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ኢምባሲ አምባሳደሮች፣ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ጋር በመንግስት አገልግሎት ዘርፍ የ10 ዓመት ፍኖተ- ካርታ ሰነድ ላይ ስልጠናዊ ምክክር በበይነ-መረብ ተካሂዷል፡፡ ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የዋሽንግተን ዲሲ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ኢምባሲ ክቡር አምባሳደር ፍጹም አረጋ እንደገለጹት ስልጠናው በቀጣዩ አስር ዓመታት በህዝብ የሚመረጥ መንግስት የሚነድፋቸውን የልማት እቅዶች ማሳካት የሚችል የህዝብ አገልጋይነት መንፈስ የተላበሰ፤ነፃ ገለልተኛና ብቃት ያለው የመንግስት […]