Entries by Embassy Content Editor

6ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ ለመሳተፍ ዕጩዎች ያቀረቡ ፓርቲዎች ዝርዝር ይፋ ተደረገ (March 12, 2021)

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ6ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ ለመሳተፍ ዕጩዎች ያቀረቡ ፓርቲዎች ዝርዝር ይፋ አድርጓል። በዝርዝሩ መሰረት 125 እጩዎች በግል የሚወዳደሩ፣ አራት ፓርቲዎች ለክልል ምክር ቤት ብቻ የሚወዳደሩ ሲሆኑ ሁለት ፓርቲዎች ደግሞ ለተወካዮች ምክር ቤት ብቻ የሚወዳደሩ ናቸው። ዕጩዎች ያቀረቡ ፓርቲዎች ዝርዝር 1. ሐረሪ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት 2. ሞቻ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ 3. ራያ ራዩማ ዴሞክራቲክ ፓርቲ […]

አቶ ደመቀ መኮንን የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ ለዓለም ለማሳወቅ በዋሽንግተን ዲሲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላካሄዱት ሰልፍ ምስጋናቸውን አቀረቡ (March 11, 2021)

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሀገር ቤት ያለውን ትክክለኛ እና ወቅታዊ ገፅታ አስመልክቶ ላካሄዱት ሰልፍ ምስጋናቸውን አቀረቡ፡፡ አቶ ደመቀ ለሰፊው ዓለም እውነታውን ያስተጋባችሁበት ታሪካዊ ሰልፍ በእጅጉ የሚደነቅ ነው ሲሉ ነው በፌስቡክ ገጻቸው የገለጹት፡፡ ሰልፈኞቹን ለፈፀማችሁት አኩሪ ተግባር ከልብ እናመሰግናለን፤ ደግሞም ኮርተንባችኋል ብለዋል፡፡ በተመሳሳይ በሌሎች ክፍለ ዓለማት በኢትዮጵያ ምድር […]

AU Welcomes Ethiopia’s Readiness to Cooperate With Continental Treaty Body (March 11, 2021)

The Chairperson of the African Union (AU) Commission, Moussa Faki Mahamat today held discussion with Demeke Mekonnen, Deputy Prime Minister and Foreign Minister of Ethiopia. The two discussed the modalities of engagement of the African Commission on Human and Peoples Rights (ACHPR) in the investigation of alleged human rights violations in the Tigray region of […]

Ethiopians In US Condemn Interference, Spread Of Misinformation (March 10, 2021)

Ethiopians living in the United States are currently holding a demonstration in Washington DC under the theme: “Unity for Ethiopia”. According to organizers, the main objective of the demonstration is to reveal the truth about Ethiopia and fight the propaganda spread in foreign countries that tarnishes the image and undermines the sovereignty of the country. […]

To Be Relevant, The UN Security Council Must Be Fair And Impartial: World Bank Senior Advisor (March 10, 2021)

The World Bank Senior Advisor at World Bank Washington, District of Columbia, Dr. Aklog Birara, through a letter issued yesterday, urged the UN Security Council to be fair and impartial regarding circumstances in Ethiopia. In his letter, Dr. Aklog Birara indicated that Ethiopia is a founding member of the UN and a major contributor to […]